Animal Farm

Animal Farm እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

Animal Farm እንግሊጣራዊ የልቦለድ ደራሲ፣ ፖለቲከኛና ጋዜጤኛ ጆርጅ ኦርዌል የተባለ ታዋቂ ደራሲ በ1940ዎች ዓ.ም አካባቢ Animal Farm የተሰኘ አሊጎሪያዊ ልቦለድ መጽሐፍ አሳትሞ ነበር፡፡ ጆነስ የተባለ ሰው የሚያረቧቸው የተለያዩ እንስሳት መካከል...