Posted inNews በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር ኅብረተሰቡ ለአመታት ቅሬታ ከሚያቀርብባቸው አገልግሎቶች አንዱ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፣ በወር መብራት ከሚበራባቸው ቀናት ይልቅ የማይበራባቸው ቀናት እንደሚበዙ፣ በየጊዜው ከማህበረሰቡ ከሚቀርቡ ቅሬታዎች ለማወቅ ተችሏል። ይህም ኅብረተሰቡንና በዞኑ... Posted by Konso News Media 2022-12-23