Posted inNews በኦሮሚያ ክልል ግጭቶችና ጥቃቶች የሚከሰቱባቸው ቦታዎች መጨመራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዓርማ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትላንት ባወጣው ሪፖርት በኦሮሚያ ክልል ከዚህ ቀደም ጥቃትና ግጭት የተከሰተባቸውን እና እየተከሰተባየው ያሉ 36 ወረዳዎች መመዝገቡን ገልጿል። ኢሰመኮ ከሐምሌ ወር... Posted by Konso News Media 2022-12-08
Posted inNews 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው የኮንሶ ብሔረሰብ የባህል ቡድን በ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በየአመቱ ኅዳር 29 ቀን የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለ17ኛ ጊዜ፣ “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!” በሚል መሪ ቃል ነው በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ... Posted by Konso News Media 2022-12-08