Posted inNews በምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸም ጥቃት በርካቶች በአስቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ነዋሪዎችገለጹ በኪረሙ የሚገኘው አንገር ጉትን ከተማ በካርታ ላይ ነዋሪዎቹ እንደገለጹት በተለይ በኪረሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ብሄራቸው እየተለየ ተገድለዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችም ተጨማሪ እልቂትን ሽሽት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅተዋል። የሰሞኑ ግጭት መንስኤ... Posted by Konso News Media 2022-12-06