Posted inNews በኮንሶ ዞን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ የሥልጠናው አሰልጣኝ ከሰልጣኞች ጋር የሥልጠና ደንብ ሲያወጣ በኮንሶ ዞን ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ሥልጠና መሰጠቱን፣ የዞን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል። ሥልጠናው የተሰጠው በደቡብ ክልል ወጣቶችና... Posted by Konso News Media 2022-12-01