ዳቦ ያዘነበው ንጉስ

ዳቦ ያዘነበው ንጉስ

የሳምንቱ አነጋጋሪ አጀንዳ፡ ንጉሱ ቱራ-ኦሬ ከሰማይ ስላዘነበው ዳቦ ጉዳይ፡፡ ንጉስ ቱራ-ኦሬ ዳቦ አዘነበ፣ ለሕዝቡ በነፃ አከፋፈለ፡፡ በመጀመሪያው ቀን ሕዝብ እልል እያለ ‹‹ንጉሱ ቱራ-ኦሬ ሺህ ዓመት ንገስ›› እያለ አሞገሰ፡፡ በሁለተኛው ቀን...
የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

ባሳለፍነው ሰኞ መሰጠት የጀመረው 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና መጠናቀቅ ተከትሎ ትምህርት ሚንኒስቴር በሰጠው መግለጫ፣ ከ12 ሺህ 700 በላይ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን አለመውሰዳቸውን ትምህርት ሚኒስቴር...
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ12ኛውን ክልል ህዝበ ውሳኔ የድምፅ መስጫ ቀን አሳወቀ

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ12ኛውን ክልል ህዝበ ውሳኔ የድምፅ መስጫ ቀን አሳወቀ

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለተነሳው የክልልነት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት በሚል ሊካሄድ በታሰበው የህዝበ ውሳኔ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በዚህ ውይይት ላይ ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ቦርዱ...
ራስን መሆን!

ራስን መሆን!

ራስን መሆን! ዛሬ ራስን ስለመሆን አጭር ጽሑፍ አቀርብላችኋለሁ። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ መስጠትና እግረ መንገድ እናንተን ስለራሳችሁ ግንዛቤ ማስጨበጥ፣ እንዲሁም ራሳችሁን ፈልጋችሁ በማግኘት በቀሪው ዘመናችሁ እራችሁን...
ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን!

ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን!

ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን! አሳብ ብቻውን በቂ አይደለም። አሳቡ የሚመጣበት የአስተሳሰብ መንገዳችን መፈተሽ አለበት። ስለዚህ ከአሳቦቻችን በበለጠ፣ ስለአስተሳሰባችን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። በአሳብ ጉዳይ “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” አይሠራም። አሳባችን ብቻ...
በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረለት አገር በቀል የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ተቋም መቋቋሙን፣ የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘነበ ሰንበቶ ለኮንሶ ዜና በላኩት መረጃ አስታወቁ። “ሰሊሆም የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር” የሚል...
በድርቅ ለተጎዱት እርዳታ ተደረገ

በድርቅ ለተጎዱት እርዳታ ተደረገ

በሐሳዋ ከተማ የሚኖሩ የኮንሶ ምሁራንና ተወላጆች በድርቅና በግጭቶች ምክንያት ለረሃብ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን፣ 18 ኩንታል በቆሎ መለገሳቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

በኮንሶ የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ የመማር ማስተማር ግብዓቶች እጥረት እንዳለባቸውና ከዚህም የተነሳ የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደተፈጠረ የኮንሶ ዜና የመረጃ ምንጮች ገለጹ። ትምህርት ቤቶቹ የቤተ መጻሕፍትና የተማሪዎች...