በምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸም ጥቃት በርካቶች በአስቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ነዋሪዎችገለጹ

በምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸም ጥቃት በርካቶች በአስቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ነዋሪዎችገለጹ

በኪረሙ የሚገኘው አንገር ጉትን ከተማ በካርታ ላይ ነዋሪዎቹ እንደገለጹት በተለይ በኪረሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ብሄራቸው እየተለየ ተገድለዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችም ተጨማሪ እልቂትን ሽሽት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅተዋል። የሰሞኑ ግጭት መንስኤ...
በኮንሶና በዲራሼ ህዝቦች መካከል የተከሰተውን አለመግባባት ለመፍታት የሰላም ኮንፍረስን ተካሄደ

በኮንሶና በዲራሼ ህዝቦች መካከል የተከሰተውን አለመግባባት ለመፍታት የሰላም ኮንፍረስን ተካሄደ

የዕርቀ ሰላም ኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች የቀድሞው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን መፍረስን ተከትሎ በኮንሶና በዲራሼ ወንድማማች ህዝቦች መካከል በጽንፈኞች ተቀስቅሰው የነበሩ ግጭቶችን ተከትሎ በአጎራባች አካባቢዎች በህዝቦቹ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት፣ የሰላም ኮንፍረስ...
ጄዊሽ ቮይስ ሚኒስትሪስ የተሰኘ ድርጅት በካራት ከተማ ነጻ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

ጄዊሽ ቮይስ ሚኒስትሪስ የተሰኘ ድርጅት በካራት ከተማ ነጻ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

ለህክምና ቡድኑ በመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና በባህል አባቶች አቀባበል ሲደረግ መቀመጫውን እስራኤል አገር ያደረገውና ጄዊሽ ቮይስ ሚኒስትሪስ በመባል የሚታወቀው ክርስቲያናዊ የተራዶ ድርጅት፣ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ ነጻ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን...
ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እንዲያልፍ ያደረገችው ህይወት መኮንን በሞት እንድትቀጣ ተወሰነ

ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እንዲያልፍ ያደረገችው ህይወት መኮንን በሞት እንድትቀጣ ተወሰነ

ህዳር 26/2015 ዓ.ም የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሰው ግድያና ከባድ ውንብድና ወንጀል ችሎት ተከሳሿን በወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ 02/2006 መሰረት በእርከን 39 ስር በማሳረፍ በሞት እንድትቀጣ...
በኮንሶ ዞን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

የሥልጠናው አሰልጣኝ ከሰልጣኞች ጋር የሥልጠና ደንብ ሲያወጣ በኮንሶ ዞን ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ላላገኙ ወጣቶች ሥልጠና መሰጠቱን፣ የዞን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል። ሥልጠናው የተሰጠው በደቡብ ክልል ወጣቶችና...
በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ

በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ

በአምቡላንስ ህግ ወጥ የጦር መሣሪያን ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች ለድንገተኛ የህክምና አገልግሎት መዋል የሚገባውን አምቡላንስ ለከባድ የጦር መሳሪያ ዝውውር ሲጠቀሙበት ተገኝተው የተያዙት ወንጀለኞች፣ በእሥራት መቀጣቸውን የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤትን ጠቅሶ የጋሞ...
በታጠቁ ኃይሎች በኩሱሜ ብሔረሰብ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰ ነው

በታጠቁ ኃይሎች በኩሱሜ ብሔረሰብ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰ ነው

"የዲራሼ ልዩ ወረዳ የሚሊሻ አልባሳት ልብሰዋል" በተባሉ ታጣቂዎች የወደመ የኩሱሜ ተወላጆች የሙዝ እርሻ በዲራሼ ልዩ ወረዳ ሥር የሚተዳደረው የኩሱሜ ብሔረሰብ፣ የዲራሼ ልዩ ወረዳ ሚሊሻ አልባሳት በታጠቁና ነፍጥ ባነገቡ ታጣቂዎች ከፍተኛ...
በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

አቶ መሳይ አሰፋ - የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ፣ ለህዝብ ማመላለሻና ለታክሲ አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱን የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል።...
የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ

የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ

አቶ ደረሰ ቆጫና - በኮንሶ ልማት ማህበር የጂ አይ ዜድ ፕሮጀክት አስተባባሪ የኮንሶ ልማት ማህበር ጂ አይ ዜድ ከተሰኘ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ባገኘው ድጋፍ፣ በአማሮ ልዩ ወረዳ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችንና...
በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እየተከሰተ ያለውና እስከ አሁንም መፍትሔ ያልተበጀለት የመብራት መቆራረጥና የኃይል መዋዠቅ በባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉን የካራት ከተማ ከንቲባ አቶ ፍሬዘር ኮርባይዶ ለኮንሶ ዜና በሰጡት መረጃ...