<strong>Back to the Future Part-II</strong>

Back to the Future Part-II

(ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፪ ሰውዬው አቃጠለ የተባልው ዕቃ ምን ዓነንት ቢሆን ነው? ብዙውን ጊዜ ከሰይጣን የሚሰጡ ትዕዛዞች እኔም በተወሰነ መልኲ ስለማውቃቸው ለባህላዊ ቅርስነት የሚበቁ ናቸው ብሎ መደምደም እጅግ አስቸጋሪ ነው። በትንሽ...
<strong>Back to the Future Part-I</strong>

Back to the Future Part-I

(ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፩ የክርስቲና እምነት የኮንሶን ባህል አጥፍቷል የሚለው እጅግ የተጋነነ ድሚዳሜ መነሻው ዶክተር ሻኮ ይመስለኛል። ዶር ሻኮ “Traditional Konso Culture and the missionary Impact” ብለው ባሳተሙት መጣጥፍ ላይ ሚሽነሪዎች...
ክርስትና እና ባህል፤ መነሻ ጽሑፉን ለማጥራት ያህል

ክርስትና እና ባህል፤ መነሻ ጽሑፉን ለማጥራት ያህል

አብዮት ሳጐያ በመጀመሪያ ደረጃ ወንድሜን ተስፋዬ ጫንፋን ስለበጎ ተግባሩ ላመሰግን እወዳለሁ። ስለክርስትና እና ባህል ለውይይት የሚጋብዝ የመነሻ ጽሑፍ ማቅረቡ ልያስመሰግነው ይገባል። በመነሻ ጽሑፉ መግቢያ ላይ እንደ ተገለጸው ወንድማችንን ወደዚህ ዓይነት...
የኮንሰኛ ጒዳይ

የኮንሰኛ ጒዳይ

ክፍል ፪ ላቲን ወይስ ግእዝ ሁለተኛ የመከራከሪያ ነጥብ ኮንሰኛ የሚጻፍበት ፊደል ነው። ላቲን መመረጡ ቅር የተሰኙ እንዳሉ ሁሉ ትክክል ነው የሚሉም አሉ። በመጀመሪያ መገንዘብ የሚያስፈልገው ዛሬ አማርኛ የሚጻፍበት ፊደል በአብዛኛው...
ባህል ና ክርስቲና

ባህል ና ክርስቲና

Tesfaye Chenfa: Student at Jimma university school of medicine ሰሞኑን የኮንሶን ባህል ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት አብዛኛው ተከታዮቻችን በበጎ የተመለከቱት ብሆንም አንዳንድ ክርስትያን ወገኖቻችን ግን እንዴ ጥሩ እንቅስቃሴ አልተመለከቱትም ። ብዙዎቻችን...
የኮንሰኛ ቋንቋ ሁለት ሙግቶች

የኮንሰኛ ቋንቋ ሁለት ሙግቶች

አብዮት ሳጎያ ከሰሞኑ በኮንሶ ሚዲያ ስለ ኮንሰኛ ቋንቋ የውይይት ሃሳቦች በተለያዩ ወንድሞች እየቀረቡ ነው። እኔ በበኩሌ በዚሁ ሚዲያ ድህረ-ገጽ ላይ የተለጠፉትን ወደ አራት የሚደርሱ ጦማሮችን በፍጥነት ለማምበብ ሞክሪያለሁ። ከዚህ በፊት...
የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

ክፍል ፩ መግቢያ ለሥራ ጒዳይ ወደ ኮንሶ ልማት ማኅበርና ሆስፒታል በተመላለስኲባቸው ጊዜያት ግርግዳ ላይ የተለጠፈ አንድ ፖስተር ካየሁ ውዲህ በአእምሮዬ የሚጒላላውን ሐሳብ ታታሻ በማኅበራዊ ሚዲያ አፍርጦ ለብዙዎች መነጋገሪያ አደረገው። ጒዳዩ...
የኮንሰኛ ቋንቋ

የኮንሰኛ ቋንቋ

Kussie K. Guyalo (Kussie) ሰሞኑ በተለያየ የግለሰብ ገጾች የመወያያ ርዕስ የሆነው የአፋ-ኮንሶ ትምህርት አሰጣጥ የተመለከቱ ግላዊ አስተያየቶች በርክተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ በቅንነት መረጃን መሠረት አድርጎ መከራከሩ በራሱ ችግር የለውም፡፡ አንዳንዱ ወገን ከዚህ...
የአፍ መፍቻ ቋንቋና ትምህርት – የኮንሰኛ ጉዳይ

የአፍ መፍቻ ቋንቋና ትምህርት – የኮንሰኛ ጉዳይ

መግቢያ ልጆች አፍ በፈቱበት ቋንቋ መሠረታዊ ነገሮችን ሲማሩ የበለጠ ግንዛቤ እንደሚጨብጡ፣ የቋንቋ ምሁራን በምርምራቸው የደረሱበትና በየጊዜው የሚናገሩት ሐቅ ነው። በተለይ ከቅድመ መደበኛ እስከ የመጀመሪያ ደረጃ የመጀመሪያው ሳይክል ድረስ ባሉት ክፍሎች...
የቋንቋ ጒዳይ

የቋንቋ ጒዳይ

Tatasha Takaye Kasito: Lecturer at Wolaita Sodo University በዚህ ጉዳይ ላይ አለመተንፈስ አልቻልኩም ወደፊት አልተናገርኩም ብዬ ከሚጸጸት ልተንፍሰው የኮንሶኛ ቋንቋ ወደ ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓት ሳይገባ ይቆይ እንጂ መካነ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን በከፍተኛ...