ዳቦ ያዘነበው ንጉስ

ዳቦ ያዘነበው ንጉስ

የሳምንቱ አነጋጋሪ አጀንዳ፡ ንጉሱ ቱራ-ኦሬ ከሰማይ ስላዘነበው ዳቦ ጉዳይ፡፡ ንጉስ ቱራ-ኦሬ ዳቦ አዘነበ፣ ለሕዝቡ በነፃ አከፋፈለ፡፡ በመጀመሪያው ቀን ሕዝብ እልል እያለ ‹‹ንጉሱ ቱራ-ኦሬ ሺህ ዓመት ንገስ›› እያለ አሞገሰ፡፡ በሁለተኛው ቀን...