የአፍ መፍቻ ቋንቋና ትምህርት – የኮንሰኛ ጉዳይ

የአፍ መፍቻ ቋንቋና ትምህርት – የኮንሰኛ ጉዳይ

መግቢያ ልጆች አፍ በፈቱበት ቋንቋ መሠረታዊ ነገሮችን ሲማሩ የበለጠ ግንዛቤ እንደሚጨብጡ፣ የቋንቋ ምሁራን በምርምራቸው የደረሱበትና በየጊዜው የሚናገሩት ሐቅ ነው። በተለይ ከቅድመ መደበኛ እስከ የመጀመሪያ ደረጃ የመጀመሪያው ሳይክል ድረስ ባሉት ክፍሎች...
ራስን መሆን!

ራስን መሆን!

ራስን መሆን! ዛሬ ራስን ስለመሆን አጭር ጽሑፍ አቀርብላችኋለሁ። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ለሚከተሉት ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምላሽ መስጠትና እግረ መንገድ እናንተን ስለራሳችሁ ግንዛቤ ማስጨበጥ፣ እንዲሁም ራሳችሁን ፈልጋችሁ በማግኘት በቀሪው ዘመናችሁ እራችሁን...
ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን!

ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን!

ማሰብን ማሰብ መጀመር አለብን! አሳብ ብቻውን በቂ አይደለም። አሳቡ የሚመጣበት የአስተሳሰብ መንገዳችን መፈተሽ አለበት። ስለዚህ ከአሳቦቻችን በበለጠ፣ ስለአስተሳሰባችን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። በአሳብ ጉዳይ “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” አይሠራም። አሳባችን ብቻ...