በድርቅ ለተጎዱት እርዳታ ተደረገ

በድርቅ ለተጎዱት እርዳታ ተደረገ

በሐሳዋ ከተማ የሚኖሩ የኮንሶ ምሁራንና ተወላጆች በድርቅና በግጭቶች ምክንያት ለረሃብ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን፣ 18 ኩንታል በቆሎ መለገሳቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

በኮንሶ የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ የመማር ማስተማር ግብዓቶች እጥረት እንዳለባቸውና ከዚህም የተነሳ የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደተፈጠረ የኮንሶ ዜና የመረጃ ምንጮች ገለጹ። ትምህርት ቤቶቹ የቤተ መጻሕፍትና የተማሪዎች...
“አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው

“አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው

“አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው የደቡብ ራድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በዓይነቱ ልዩ የሆነና እያዝናና የሚያስተምር የህጻናት ፕሮግራምን ከአርባምንጭ ኤፍ ኤም ጣቢያው ለኮንሶ ህጻናት በአፍ መፍቻ...
“ኮንሶን እናስተዋውቅ” በሚል መሪ ሐሳብ በዘመን መለወጫ ቀን የተዘጋጀው የቁንጅናና ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ

“ኮንሶን እናስተዋውቅ” በሚል መሪ ሐሳብ በዘመን መለወጫ ቀን የተዘጋጀው የቁንጅናና ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ

ወጣት ታምራት ጨንፋ አስተባባሪነት የተጀመረውና ከዘመን መለወጫ በዓል ቀደም ብሎ በነበሩት ሳምንታት ተጀምሮ የነበረው ባህልን የማስተዋወቅ የቁንጅና ውድድር በስኬት መጠናቀቁን፣ አስተባባሪውን ጠቅሶ የኮንሶ ዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል። ፕሮግራሙ...
ህወሓት ጌታቸው ረዳን እና ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ያከተተ ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታወቀ

ህወሓት ጌታቸው ረዳን እና ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ያከተተ ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታወቀ

ህወሐት ከመንግስት ጋር ለሚያደረግው የሰላም ንግግር ጌታቸው ረዳን እና ጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ያከተተ ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን አስታውቋል። የኢትዮጵያ መንግስት በድጋሚ ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በየትኛው ቦታ ከህወሓት ጋር...