Posted inForums ክርስትና እና ባህል፤ መነሻ ጽሑፉን ለማጥራት ያህል አብዮት ሳጐያ በመጀመሪያ ደረጃ ወንድሜን ተስፋዬ ጫንፋን ስለበጎ ተግባሩ ላመሰግን እወዳለሁ። ስለክርስትና እና ባህል ለውይይት የሚጋብዝ የመነሻ ጽሑፍ ማቅረቡ ልያስመሰግነው ይገባል። በመነሻ ጽሑፉ መግቢያ ላይ እንደ ተገለጸው ወንድማችንን ወደዚህ ዓይነት... Posted by Konso News Media 2022-10-29
Posted inForums ባህል ና ክርስቲና Tesfaye Chenfa: Student at Jimma university school of medicine ሰሞኑን የኮንሶን ባህል ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት አብዛኛው ተከታዮቻችን በበጎ የተመለከቱት ብሆንም አንዳንድ ክርስትያን ወገኖቻችን ግን እንዴ ጥሩ እንቅስቃሴ አልተመለከቱትም ። ብዙዎቻችን... Posted by Konso News Media 2022-10-24
Posted inForums የኮንሰኛ ቋንቋ ሁለት ሙግቶች አብዮት ሳጎያ ከሰሞኑ በኮንሶ ሚዲያ ስለ ኮንሰኛ ቋንቋ የውይይት ሃሳቦች በተለያዩ ወንድሞች እየቀረቡ ነው። እኔ በበኩሌ በዚሁ ሚዲያ ድህረ-ገጽ ላይ የተለጠፉትን ወደ አራት የሚደርሱ ጦማሮችን በፍጥነት ለማምበብ ሞክሪያለሁ። ከዚህ በፊት... Posted by Konso News Media 2022-10-24
Posted inForums የኮንሰኛ ቋንቋ Kussie K. Guyalo (Kussie) ሰሞኑ በተለያየ የግለሰብ ገጾች የመወያያ ርዕስ የሆነው የአፋ-ኮንሶ ትምህርት አሰጣጥ የተመለከቱ ግላዊ አስተያየቶች በርክተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ በቅንነት መረጃን መሠረት አድርጎ መከራከሩ በራሱ ችግር የለውም፡፡ አንዳንዱ ወገን ከዚህ... Posted by Konso News Media 2022-10-20
Posted inForums የቋንቋ ጒዳይ Tatasha Takaye Kasito: Lecturer at Wolaita Sodo University በዚህ ጉዳይ ላይ አለመተንፈስ አልቻልኩም ወደፊት አልተናገርኩም ብዬ ከሚጸጸት ልተንፍሰው የኮንሶኛ ቋንቋ ወደ ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓት ሳይገባ ይቆይ እንጂ መካነ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን በከፍተኛ... Posted by Konso News Media 2022-10-15
Posted inAmharic Podcasts የአማርኛ የዜና ሥርጭቶች በድምጽ https://anchor.fm/dashboard/episodes Posted by Konso News Media 2022-10-13
Posted inNews የ12ኛ ክፍል የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ ባሳለፍነው ሰኞ መሰጠት የጀመረው 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና መጠናቀቅ ተከትሎ ትምህርት ሚንኒስቴር በሰጠው መግለጫ፣ ከ12 ሺህ 700 በላይ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን አለመውሰዳቸውን ትምህርት ሚኒስቴር... Posted by Konso News Media 2022-10-12
Posted inNews ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ12ኛውን ክልል ህዝበ ውሳኔ የድምፅ መስጫ ቀን አሳወቀ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለተነሳው የክልልነት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት በሚል ሊካሄድ በታሰበው የህዝበ ውሳኔ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በዚህ ውይይት ላይ ምርጫ ቦርድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ቦርዱ... Posted by Konso News Media 2022-10-12
Posted inPoem (ግጥም) Outlive oppression My feet have felt the sands of many nations,I have drunk the waterOf many springs,I am old,Older than the Pyramids,I am older than the raceThat oppresses me,I will live on…I... Posted by Konso News Media 2022-10-12
Posted inNews በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ በኮንሶ ዞን በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረለት አገር በቀል የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ተቋም መቋቋሙን፣ የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘነበ ሰንበቶ ለኮንሶ ዜና በላኩት መረጃ አስታወቁ። “ሰሊሆም የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር” የሚል... Posted by Konso News Media 2022-09-19