በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ

አቶ መሳይ አሰፋ - የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ፣ ለህዝብ ማመላለሻና ለታክሲ አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱን የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል።...
የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ

የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ

አቶ ደረሰ ቆጫና - በኮንሶ ልማት ማህበር የጂ አይ ዜድ ፕሮጀክት አስተባባሪ የኮንሶ ልማት ማህበር ጂ አይ ዜድ ከተሰኘ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ባገኘው ድጋፍ፣ በአማሮ ልዩ ወረዳ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችንና...
በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እየተከሰተ ያለውና እስከ አሁንም መፍትሔ ያልተበጀለት የመብራት መቆራረጥና የኃይል መዋዠቅ በባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉን የካራት ከተማ ከንቲባ አቶ ፍሬዘር ኮርባይዶ ለኮንሶ ዜና በሰጡት መረጃ...
ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

አቶ ግርማ በሌ - አዲሱ የካራት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመቅረፍ፣ በህብረተሰቡ የሚቀርቡበትን ቅሬታዎች ለማስወገድ ችግሮቹን ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን፣ አዲሱ የሆስፒታሉ...
የወንዶች የዘር ፍሬ መጠን ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተገለጸ

የወንዶች የዘር ፍሬ መጠን ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተገለጸ

የወንዶች የዘር ፍሬ ቁጥር በፍጥነት እየቀነሰ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ ለሰው ልጅ መጸነስ ዋነኛ መሰረት የሆነው የወንዶች የዘር ፍሬ ወይም ስፐርም ቁጥር በፍጥነት እየቀነሰ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገልጸዋል። አንድ ጤነኛ የሆነ ሰው...
በኮንሶ ዞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

በኮንሶ ዞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኩሴ ጭሎ የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ኤስ አይ ኤል ከተባለ ቋንቋ ላይ የሚሠራ ተቋም ጋር በመተባበር ለ1ኛ ክፍል በሚሰጠው የኮንሰኛ ቋንቋ ትምህርት ፊደላት ወይም...
የኮንሶ ልማት ማህበር ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ግንባታ ለማከናወን እያቀደ መሆኑን አስታወቀ

የኮንሶ ልማት ማህበር ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ግንባታ ለማከናወን እያቀደ መሆኑን አስታወቀ

የኮንሶ ልማት ማህበር የግንባታ ዕቅድ ዲዛይን የኮንሶ ልማት ማህበር በዓይነቱ ለየት ያለና ለድርጅቱ ሥራ የሚሆኑ ቢሮዎችንና ለአካባቢው ማህበረሰብ ልዩ ልዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተቋማትን በውስጡ መያዝ የሚችል ግንባታ እያቀደ መሆኑን የልማት...
በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል ባጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችና ድርቅ ምክንያት ከተጎዱ ወገኖች 84% ያህሉ እርዳታ ማግኘታቸውን የዞኑ መንግሥት አስታወቀ

በኮንሶ ዞን ቀደም ሲል ባጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችና ድርቅ ምክንያት ከተጎዱ ወገኖች 84% ያህሉ እርዳታ ማግኘታቸውን የዞኑ መንግሥት አስታወቀ

የኮንሶ ዞን የአደጋ ሥጋትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሥሪያ ቤታቸው በኮንሶ ዞን በቀጠናው በተደጋጋሚ በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ምክንያት ከተፈናቀሉና በአካባቢው ባጋጠመ ድርቅ ምክንያት ለረሃብ ከተጋለጡ ወገኖች መካከል 84% ለሚሆኑ የዕርዳታ...
በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ላለፉት 10 ቀናት ሲደረግ የነበረው ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ላለፉት 10 ቀናት ሲደረግ የነበረው ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሲካሄድ የነበረው የሰላም ንግግር ዛሬ በስምምነት ተቋጭቷል። የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦልሴጎን ኦባሳንጆ የፌደራል መንግሥት እና የህወሓት...