Posted inNews
በኮንሶ ዞንና በአሌ ልዩ ወረዳ መካከል የዕርቀ ሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ምልክትም ታውቋል
የኮንሶ - አሌ ዕርቀ ሰላም ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች በሚጎራበቱባቸው አዋሳኝ አካባቢዎች በኮንሶ ህዝብና በአሌ ህዝብ መካከል በተደጋጋሚ የተከሰቱ ግጭቶችንና የጸጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ በማህበረሰቡ መካከል የተፈጠረውን የመጠራጠርና የመፈራራት መንፈስን ወደ ቀድሞው ሰላማዊ...