የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ብሔራዊ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑ ተገለጸ

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ብሔራዊ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑ ተገለጸ

ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ - የጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ብሔራዊ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑ ተገልጿል። ግንቦት...
የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ

የመንግስትና የህወሓትን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠርና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገለጸ

የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድንና የተልዕኮ ቡድን በአንድ ላይ በአፍሪካ ሕብረት ሥር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን መቋቋሙ ተገልጿል። የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን በሰላም ስምምነቱ የተጠቀሱ ነጥቦችን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ...
የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለጸ

የኮሮና ቫይረስ የመራባት ሂደትን የሚገታ አዲስ መድሃኒት መሠራቱ ተገለጸ

የኮሮና ቫይረስ ምስል ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን የገደለው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሁንም የአለማችን አሳሳቢው ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። ዳግም የስርጭት አድማሱን ማስፋቱም፣ “አለም ከሁለት አመት በፊት ወደነበረችበት ልትመልስ ይሆን?”...
የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ

የመከላከያ ሰራዊት በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራውን በዚህ ሳምንት እንደሚጀምር ተገለጸ

የአገር መከላከያ ሠራዊት በታንክ ሲጓዙ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን የማስረከብና መከላከያ በመቀሌ ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን የመወጣት ስራ በዚህ ሳምንት እንደሚከናወን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር...
<strong>በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው</strong>

በኮንሶ ዞን የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው

በኮንሶ ዞን ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የኩፍኝ ክትባት በዘመቻ መልክ መሰጠት መጀመሩን የዞን መንግሥት የኮሚዩንኬሽን መሥሪያ ቤት አስታወቀ። ክትባቱ አገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታን መከላከል ዘመቻ አካል መሆኑ የተገለጸ...

በኮንሶ ዞን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ መሥመር ተመርቆ መከፈቱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር ኅብረተሰቡ ለአመታት ቅሬታ ከሚያቀርብባቸው አገልግሎቶች አንዱ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፣ በወር መብራት ከሚበራባቸው ቀናት ይልቅ የማይበራባቸው ቀናት እንደሚበዙ፣ በየጊዜው ከማህበረሰቡ ከሚቀርቡ ቅሬታዎች ለማወቅ ተችሏል። ይህም ኅብረተሰቡንና በዞኑ...
በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ውይይት መካሄዱ ተገለጸ

የውይይቱ ተሳታፊዎች በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር፣ በቀጠናዊ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ከቀበሌ አመራርና ከሌሎች የማኅበረሰብ መሪዎች ጋር ውይይት መደረጉን፣ የውይይቱ ተሳታፊዎች ለኮንሶ ዜና ገለጹ። ውይይቱ በዋናነት በኮልሜ ህዝብና በአጎራባችን የአሌ ማህብረሰብ...
በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

በኮንሶ ዞን ለአዲሱ “የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

ለህዝበ ውሳኔው የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን የሚያሳይ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፖስተር የኮንሶ ዞንን ጨምሮ በ6 ዞኖችና በ5 ልዩ ወርዳዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለማካሄድ ላቀደው “የደቡብ...
ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ በጀርመን አገር መከፈቱ ተገለጸ

ኤክቶላይፍ የተሰኘና በአመት 30 ሺህ ህጻናትን በሰው ሰራሽ ማህጸን የሚያመርት ኩባንያ በጀርመን አገር መከፈቱ ተገለጸ

ሰው ሠራሽ ማህጸን ቴክኖሎጂ በሳይንሱ አለም ተረት የሚመስሉ ነገሮች እውን ሆነው መታየት ጀምረዋል።በተለያየ ምክንያት ጸንሰው መውለድ ለማይችሉ ሴቶች የአብራካቸውን ክፋይ እንካችሁ የሚል ኩባንያ በይፋ ተዋውቋል። ኤክቶላይፍ የተሰኘው የጀርመን ኩባንያ በአመት...
በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ

በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በምግብ ቤት ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ለንጹሃን ሞት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተበየነ

በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሰገን ከተማ፣ በአንድ ምግብ ቤት ላይ ቦምብ በመወርወር ለንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፍና ለአካል ጉዳት እንዲሁም ለንብረት ውድመት ምክንያት በሆኑ ግለሰቦች ላይ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ...