<a>የኢትዮጵያ የሥራ ባህል በታሪክ መነጽር ሲቃኝ ክፍል ፪</a>

የኢትዮጵያ የሥራ ባህል በታሪክ መነጽር ሲቃኝ ክፍል ፪

ለመሆኑ የሥራ ባህላችን ምን ይመስላል? በተለይ የለውጥ ኃይል የሆነውና ለአንዲት አገር ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተው ሠራተኛው እንዴት ነው የሥራ ባህሉ? እስቲ በታሪክ መዛግብት ውስጥ ሥራን በተመለከተ በተበታተነ መልኩ እዚህም እዚያም...
የኢትዮጵያ የሥራ ባህል ክፍል ፩

የኢትዮጵያ የሥራ ባህል ክፍል ፩

ሥራ ምንድን ነው? ሥራ ስንል ምን ማለታችን ነው? ጧት ከእንቅልፉ ተነሥቶ ቦርሳውን አንጠልጥሎ የመንግሥት መ/ቤት የሚሄድና ቤት ውስጥ ቀርቶ ምግብ የሚያበስል፣ ልብስ የሚያጥብ ወይም ልጆችን የሚንከባከብ ሰው እኩል ሥራ ሠርተዋል...
በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ

ዶ/ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ቤተሰብ አማካሪ ድርጅት መሥራችና ባለቤት ከዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በዓይነቱ ልዩ የሆነ ለአሠልጣኞች ሥልጠና ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለተሰበሰቡ...
በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በዓይዴ ቀበሌ ሰሞኑን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን፣ የወረዳውን የአደጋ ሥጋትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጽ/ቤት ኃላፊን ጠቅሶ የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን...
<strong>አ</strong><strong>ስከፊው ድርቅና የኮንሶ ህዝብ ሰቆቃ!</strong>

ስከፊው ድርቅና የኮንሶ ህዝብ ሰቆቃ!

በእርሻ መካከል የሚገኙ የቡና ተክሎች በድርቁ ምክንያት መድረቃቸውን የሚያሳይ ምስል አስከፊው ድርቅና ረሃብ በተመለከተ የቀረቡ ሪፖርቶች የኮንሶ ህዝብ ላለፉት 4 አመታት በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ ምክንያት እህል ማምረት ባለመቻሉና ከአጎራባች ህዝቦች...
በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ

በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ

በአንድ ጊዜ ቻርጅ በሰዓት 1ሺ ኪሎ ሜትር የሚጓዘው መኪና የአውስትራሊያ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ መኪና ታሪክ አዲስ ከብረ ወሰን ማስመዝገባቸው ተነግሯል። የአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰሩት አዲሱ መኪና ያለ ማቋረጥ ለ12 ሰዓታት 1000...
በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

የኮንሶ ዞን አመራር ሰገን ዙሪያ ወረዳን በጎበኙበት ወቅት በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ ሥጋቶች ተቀርፈው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፣ ከአጎራባችን ልዩ ወረዳዎች ጋር በትኩረት እየሠራ መሆኑን፣ የዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ...
ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ

ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው...
በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ

በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ

የሁለቱ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ስለ ሰላም ኮንፍራንሱ ንግግር ሲያደርጉ ትላንት ማክሰኞ ታህሳስ 25 ቀን 2015 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ ነባር ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን አካለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን...