ከምሥራቅ እስያ አገራት ተአምራዊ ዕድገት ጀርባ

ከምሥራቅ እስያ አገራት ተአምራዊ ዕድገት ጀርባ

ዛሬ ያለው ዓለም ያደግ ያላደገ፣ አንደኛ ዓለም ሁለተኛና ሦስተኛ ዓለም ወይም ሰሜናዊውና ደቡባዊው ዓለም ብሎ በተለያዩ ጎራዎች መፈረጅ የተለመደ ነው። የዚሀ ክፍፍል ዋና ማጠንጠኛው ደግሞ የኢኮኖሚ ዕድገት መሆኑን ነው። ነገር...
እስልምናና የሥራ ባህል

እስልምናና የሥራ ባህል

Rise early to make a living, as hard work generates success and reward[1] በጧት ተነስተህ ሥራ፤ ታታሪነት ስኬትንና ሽልማትን ያስገኛልና ፡፡ ከግሪክ ሥልጣኔ አንሥቶ እስከ ኢንዱስትሪው አብዮት እንድሁም አሁን እስካለንበት...
ፕሮቴስታንትዝምና የሥራ ባህል

ፕሮቴስታንትዝምና የሥራ ባህል

ነገ ዓለም ወደ ትናንሽ ቁርጥራጮች እንደምትቀየር ባውቅ እንኳን ዛሬ አፕል መትከልን አልተውም፡፡ ማርቲን ሉተር እንደሚታወቀው በማርቲን ሉተር የተቀጣጠለው የአውሮፓ ተሐዲሶ ጉዞ ሃይማኖታዊ አጀንዳ ብቻ ሳይሆን የአውሮፓን ፖለቲካና ማኅበራዊ መስተጋብሮችን በሙሉ...
የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫)

የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫)

ሃይማኖት ሃይማኖት የአንድን ማኅበረሰብ ባህል መቅረጽ ላይ የሚጫወተው ሚና ቀላል አይደለም፡፡ አንዳንድ ቦታዎች ሰዎች ከባህል ይልቅ ለሃይማኖታዊ አስተምህሮዎች የበለጠ ተገዢ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ባህሉም በዚያው ሃይማኖት...
<strong>Back to the Future Part-II</strong>

Back to the Future Part-II

(ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፪ ሰውዬው አቃጠለ የተባልው ዕቃ ምን ዓነንት ቢሆን ነው? ብዙውን ጊዜ ከሰይጣን የሚሰጡ ትዕዛዞች እኔም በተወሰነ መልኲ ስለማውቃቸው ለባህላዊ ቅርስነት የሚበቁ ናቸው ብሎ መደምደም እጅግ አስቸጋሪ ነው። በትንሽ...
<strong>Back to the Future Part-I</strong>

Back to the Future Part-I

(ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፩ የክርስቲና እምነት የኮንሶን ባህል አጥፍቷል የሚለው እጅግ የተጋነነ ድሚዳሜ መነሻው ዶክተር ሻኮ ይመስለኛል። ዶር ሻኮ “Traditional Konso Culture and the missionary Impact” ብለው ባሳተሙት መጣጥፍ ላይ ሚሽነሪዎች...
Animal Farm

Animal Farm እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

Animal Farm እንግሊጣራዊ የልቦለድ ደራሲ፣ ፖለቲከኛና ጋዜጤኛ ጆርጅ ኦርዌል የተባለ ታዋቂ ደራሲ በ1940ዎች ዓ.ም አካባቢ Animal Farm የተሰኘ አሊጎሪያዊ ልቦለድ መጽሐፍ አሳትሞ ነበር፡፡ ጆነስ የተባለ ሰው የሚያረቧቸው የተለያዩ እንስሳት መካከል...
<a>የሕይወት ሁለት ገጾች</a>

የሕይወት ሁለት ገጾች

ደስታና ስቃይ የጎረቤቴ ጂፓስ “አላለቅስም” የሚል መዝሙር ከፍ ባለ ድምጽ ይዘምራል፡፡ እኔ በዚያን ጊዜ በሰቆቃ ደብተሬ ላይ የለቅሶ እንጉርጉሮ እየፃፍኩ ነበር፡፡ “አምላክ ሆይ፥ ሕይወቴን ነገርሁህ፤ እንባዬን እንደ ትእዛዝህ በፊተህ አኖርህ።”[1]...
የኮንሰኛ ጒዳይ

የኮንሰኛ ጒዳይ

ክፍል ፪ ላቲን ወይስ ግእዝ ሁለተኛ የመከራከሪያ ነጥብ ኮንሰኛ የሚጻፍበት ፊደል ነው። ላቲን መመረጡ ቅር የተሰኙ እንዳሉ ሁሉ ትክክል ነው የሚሉም አሉ። በመጀመሪያ መገንዘብ የሚያስፈልገው ዛሬ አማርኛ የሚጻፍበት ፊደል በአብዛኛው...
የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

ክፍል ፩ መግቢያ ለሥራ ጒዳይ ወደ ኮንሶ ልማት ማኅበርና ሆስፒታል በተመላለስኲባቸው ጊዜያት ግርግዳ ላይ የተለጠፈ አንድ ፖስተር ካየሁ ውዲህ በአእምሮዬ የሚጒላላውን ሐሳብ ታታሻ በማኅበራዊ ሚዲያ አፍርጦ ለብዙዎች መነጋገሪያ አደረገው። ጒዳዩ...