የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫)

የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫)

ሃይማኖት ሃይማኖት የአንድን ማኅበረሰብ ባህል መቅረጽ ላይ የሚጫወተው ሚና ቀላል አይደለም፡፡ አንዳንድ ቦታዎች ሰዎች ከባህል ይልቅ ለሃይማኖታዊ አስተምህሮዎች የበለጠ ተገዢ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ባህሉም በዚያው ሃይማኖት...