Posted inBlogs ከምሥራቅ እስያ አገራት ተአምራዊ ዕድገት ጀርባ ዛሬ ያለው ዓለም ያደግ ያላደገ፣ አንደኛ ዓለም ሁለተኛና ሦስተኛ ዓለም ወይም ሰሜናዊውና ደቡባዊው ዓለም ብሎ በተለያዩ ጎራዎች መፈረጅ የተለመደ ነው። የዚሀ ክፍፍል ዋና ማጠንጠኛው ደግሞ የኢኮኖሚ ዕድገት መሆኑን ነው። ነገር... Posted by Kaftle Torayto 2024-03-29
Posted inBlogs እስልምናና የሥራ ባህል Rise early to make a living, as hard work generates success and reward[1] በጧት ተነስተህ ሥራ፤ ታታሪነት ስኬትንና ሽልማትን ያስገኛልና ፡፡ ከግሪክ ሥልጣኔ አንሥቶ እስከ ኢንዱስትሪው አብዮት እንድሁም አሁን እስካለንበት... Posted by Kaftle Torayto 2024-03-27
Posted inBlogs ፕሮቴስታንትዝምና የሥራ ባህል ነገ ዓለም ወደ ትናንሽ ቁርጥራጮች እንደምትቀየር ባውቅ እንኳን ዛሬ አፕል መትከልን አልተውም፡፡ ማርቲን ሉተር እንደሚታወቀው በማርቲን ሉተር የተቀጣጠለው የአውሮፓ ተሐዲሶ ጉዞ ሃይማኖታዊ አጀንዳ ብቻ ሳይሆን የአውሮፓን ፖለቲካና ማኅበራዊ መስተጋብሮችን በሙሉ... Posted by Kaftle Torayto 2024-03-26
Posted inBlogs የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫) ሃይማኖት ሃይማኖት የአንድን ማኅበረሰብ ባህል መቅረጽ ላይ የሚጫወተው ሚና ቀላል አይደለም፡፡ አንዳንድ ቦታዎች ሰዎች ከባህል ይልቅ ለሃይማኖታዊ አስተምህሮዎች የበለጠ ተገዢ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ባህሉም በዚያው ሃይማኖት... Posted by Kaftle Torayto 2024-03-22
Posted inBlogs የኢትዮጵያ የሥራ ባህል በታሪክ መነጽር ሲቃኝ ክፍል ፪ ለመሆኑ የሥራ ባህላችን ምን ይመስላል? በተለይ የለውጥ ኃይል የሆነውና ለአንዲት አገር ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተው ሠራተኛው እንዴት ነው የሥራ ባህሉ? እስቲ በታሪክ መዛግብት ውስጥ ሥራን በተመለከተ በተበታተነ መልኩ እዚህም እዚያም... Posted by Konso News Media 2024-03-21
Posted inBlogs የኢትዮጵያ የሥራ ባህል ክፍል ፩ ሥራ ምንድን ነው? ሥራ ስንል ምን ማለታችን ነው? ጧት ከእንቅልፉ ተነሥቶ ቦርሳውን አንጠልጥሎ የመንግሥት መ/ቤት የሚሄድና ቤት ውስጥ ቀርቶ ምግብ የሚያበስል፣ ልብስ የሚያጥብ ወይም ልጆችን የሚንከባከብ ሰው እኩል ሥራ ሠርተዋል... Posted by Konso News Media 2024-03-21