Posted inNews በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በዓይዴ ቀበሌ ሰሞኑን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን፣ የወረዳውን የአደጋ ሥጋትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጽ/ቤት ኃላፊን ጠቅሶ የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን... Posted by Konso News Media 2023-03-24