Posted inNews ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው... Posted by Konso News Media 2023-01-04
Posted inNews በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ የሁለቱ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ስለ ሰላም ኮንፍራንሱ ንግግር ሲያደርጉ ትላንት ማክሰኞ ታህሳስ 25 ቀን 2015 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ ነባር ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን አካለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን... Posted by Konso News Media 2023-01-04