Posted inNews በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ በአንድ ጊዜ ቻርጅ በሰዓት 1ሺ ኪሎ ሜትር የሚጓዘው መኪና የአውስትራሊያ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ መኪና ታሪክ አዲስ ከብረ ወሰን ማስመዝገባቸው ተነግሯል። የአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰሩት አዲሱ መኪና ያለ ማቋረጥ ለ12 ሰዓታት 1000... Posted by Konso News Media 2023-01-09
Posted inNews በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ የኮንሶ ዞን አመራር ሰገን ዙሪያ ወረዳን በጎበኙበት ወቅት በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ ሥጋቶች ተቀርፈው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፣ ከአጎራባችን ልዩ ወረዳዎች ጋር በትኩረት እየሠራ መሆኑን፣ የዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ... Posted by Konso News Media 2023-01-09
Posted inNews ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው... Posted by Konso News Media 2023-01-04
Posted inNews በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ የሁለቱ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ስለ ሰላም ኮንፍራንሱ ንግግር ሲያደርጉ ትላንት ማክሰኞ ታህሳስ 25 ቀን 2015 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ ነባር ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን አካለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን... Posted by Konso News Media 2023-01-04
Posted inNews የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን ብሔራዊ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑ ተገለጸ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ - የጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ብሔራዊ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑ ተገልጿል። ግንቦት... Posted by Konso News Media 2023-01-02