Posted inDocumentary ለኮንሶ ልማት ማህበር መጪው ጊዜ ብሩህ ነውን? [ጽሑፉ ዘለግ ያለ ነውና ጊዜ ወስደው በኃላፊነት ያንብቡት፣ አለበለዚያ ግን ባይጀምሩ ይመረጣል!] 1) ለመሆኑ የኮንሶ ልማት ማህበር የማን ነው? “ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? ያው የኮንሶ ነዋ!” የሚል አይጠፋም። እውነት ነው።... Posted by Konso News Media 2023-08-22
Posted inNews በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ ዶ/ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ቤተሰብ አማካሪ ድርጅት መሥራችና ባለቤት ከዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በዓይነቱ ልዩ የሆነ ለአሠልጣኞች ሥልጠና ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለተሰበሰቡ... Posted by Konso News Media 2023-04-21
Posted inForums Back to the Future Part-II (ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፪ ሰውዬው አቃጠለ የተባልው ዕቃ ምን ዓነንት ቢሆን ነው? ብዙውን ጊዜ ከሰይጣን የሚሰጡ ትዕዛዞች እኔም በተወሰነ መልኲ ስለማውቃቸው ለባህላዊ ቅርስነት የሚበቁ ናቸው ብሎ መደምደም እጅግ አስቸጋሪ ነው። በትንሽ... Posted by Kaftle Torayto 2023-04-10
Posted inForums Back to the Future Part-I (ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፩ የክርስቲና እምነት የኮንሶን ባህል አጥፍቷል የሚለው እጅግ የተጋነነ ድሚዳሜ መነሻው ዶክተር ሻኮ ይመስለኛል። ዶር ሻኮ “Traditional Konso Culture and the missionary Impact” ብለው ባሳተሙት መጣጥፍ ላይ ሚሽነሪዎች... Posted by Kaftle Torayto 2023-04-10
Posted inNews በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በዓይዴ ቀበሌ ሰሞኑን የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ በእንስሳትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን፣ የወረዳውን የአደጋ ሥጋትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጽ/ቤት ኃላፊን ጠቅሶ የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን... Posted by Konso News Media 2023-03-24
Posted inNews አስከፊው ድርቅና የኮንሶ ህዝብ ሰቆቃ! በእርሻ መካከል የሚገኙ የቡና ተክሎች በድርቁ ምክንያት መድረቃቸውን የሚያሳይ ምስል አስከፊው ድርቅና ረሃብ በተመለከተ የቀረቡ ሪፖርቶች የኮንሶ ህዝብ ላለፉት 4 አመታት በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ ምክንያት እህል ማምረት ባለመቻሉና ከአጎራባች ህዝቦች... Posted by Konso News Media 2023-03-13
Posted inNews በአንድ ጊዜ ቻርጅ 1000 ኪ.ሜ የሚጓዝ መኪና በአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሠራቱ ተገለጸ በአንድ ጊዜ ቻርጅ በሰዓት 1ሺ ኪሎ ሜትር የሚጓዘው መኪና የአውስትራሊያ ተማሪዎች በኤሌክትሪክ መኪና ታሪክ አዲስ ከብረ ወሰን ማስመዝገባቸው ተነግሯል። የአውስትራሊያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰሩት አዲሱ መኪና ያለ ማቋረጥ ለ12 ሰዓታት 1000... Posted by Konso News Media 2023-01-09
Posted inNews በኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ከጸጥታ ችግሮች ነጻ እንዲሆን የዞኑ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ የኮንሶ ዞን አመራር ሰገን ዙሪያ ወረዳን በጎበኙበት ወቅት በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ ሥጋቶች ተቀርፈው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፣ ከአጎራባችን ልዩ ወረዳዎች ጋር በትኩረት እየሠራ መሆኑን፣ የዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ... Posted by Konso News Media 2023-01-09
Posted inNews ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው... Posted by Konso News Media 2023-01-04
Posted inNews በኮንሶ ዞን በሚገኙ የመካነ ኢየሱስና የአካለ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የአንድነትና የሰላም ኮንፍራንስ ተካሄደ የሁለቱ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ስለ ሰላም ኮንፍራንሱ ንግግር ሲያደርጉ ትላንት ማክሰኞ ታህሳስ 25 ቀን 2015 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ ነባር ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን አካለ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን... Posted by Konso News Media 2023-01-04