Posted inNews በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ በአምቡላንስ ህግ ወጥ የጦር መሣሪያን ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች ለድንገተኛ የህክምና አገልግሎት መዋል የሚገባውን አምቡላንስ ለከባድ የጦር መሳሪያ ዝውውር ሲጠቀሙበት ተገኝተው የተያዙት ወንጀለኞች፣ በእሥራት መቀጣቸውን የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤትን ጠቅሶ የጋሞ... Posted by Konso News Media 2022-11-24