<a>የሕይወት ሁለት ገጾች</a>

የሕይወት ሁለት ገጾች

ደስታና ስቃይ የጎረቤቴ ጂፓስ “አላለቅስም” የሚል መዝሙር ከፍ ባለ ድምጽ ይዘምራል፡፡ እኔ በዚያን ጊዜ በሰቆቃ ደብተሬ ላይ የለቅሶ እንጉርጉሮ እየፃፍኩ ነበር፡፡ “አምላክ ሆይ፥ ሕይወቴን ነገርሁህ፤ እንባዬን እንደ ትእዛዝህ በፊተህ አኖርህ።”[1]...