Posted inNews በአምቡላንስ ከባድ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋዉሩ የተያዙ ግለሰቦች በእሥራት ተቀጡ በአምቡላንስ ህግ ወጥ የጦር መሣሪያን ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች ለድንገተኛ የህክምና አገልግሎት መዋል የሚገባውን አምቡላንስ ለከባድ የጦር መሳሪያ ዝውውር ሲጠቀሙበት ተገኝተው የተያዙት ወንጀለኞች፣ በእሥራት መቀጣቸውን የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤትን ጠቅሶ የጋሞ... Posted by Konso News Media 2022-11-24
Posted inNews በታጠቁ ኃይሎች በኩሱሜ ብሔረሰብ ላይ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰ ነው "የዲራሼ ልዩ ወረዳ የሚሊሻ አልባሳት ልብሰዋል" በተባሉ ታጣቂዎች የወደመ የኩሱሜ ተወላጆች የሙዝ እርሻ በዲራሼ ልዩ ወረዳ ሥር የሚተዳደረው የኩሱሜ ብሔረሰብ፣ የዲራሼ ልዩ ወረዳ ሚሊሻ አልባሳት በታጠቁና ነፍጥ ባነገቡ ታጣቂዎች ከፍተኛ... Posted by Konso News Media 2022-11-23
Posted inNews በኮንሶ ዞን ለአሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱ ተገለጸ አቶ መሳይ አሰፋ - የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ የኮንሶ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ፣ ለህዝብ ማመላለሻና ለታክሲ አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሰጠቱን የዞን መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል።... Posted by Konso News Media 2022-11-23
Posted inNews የኮንሶ ልማት ማህበር ከጂ አይ ዚ ባገኘው ድጋፍ በአማሮ ልዩ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አስታወቀ አቶ ደረሰ ቆጫና - በኮንሶ ልማት ማህበር የጂ አይ ዜድ ፕሮጀክት አስተባባሪ የኮንሶ ልማት ማህበር ጂ አይ ዜድ ከተሰኘ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ባገኘው ድጋፍ፣ በአማሮ ልዩ ወረዳ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችንና... Posted by Konso News Media 2022-11-21
Posted inNews በኮንሶ ዞን የመብራት ችግር በባንኮች ላይ የንብረት ውድመትና ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑ ተገለጸ በኮንሶ ዞን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እየተከሰተ ያለውና እስከ አሁንም መፍትሔ ያልተበጀለት የመብራት መቆራረጥና የኃይል መዋዠቅ በባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉን የካራት ከተማ ከንቲባ አቶ ፍሬዘር ኮርባይዶ ለኮንሶ ዜና በሰጡት መረጃ... Posted by Konso News Media 2022-11-21
Posted inNews የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊዮን መድረሱ ተገለጸ የአለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማክሰኛ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም ይፋ አድርጓል። የዓለማችን ህዝብ ቁጥር 7 ቢሊዮን መድረሱ የተገለጸው የዛሬ 11 አመት ገደማ ነበር። የተመድ... Posted by Konso News Media 2022-11-17
Posted inNews ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ አቶ ግርማ በሌ - አዲሱ የካራት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ያሉበትን ዘርፈ ብዙ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመቅረፍ፣ በህብረተሰቡ የሚቀርቡበትን ቅሬታዎች ለማስወገድ ችግሮቹን ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን፣ አዲሱ የሆስፒታሉ... Posted by Konso News Media 2022-11-17
Posted inNews የወንዶች የዘር ፍሬ መጠን ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተገለጸ የወንዶች የዘር ፍሬ ቁጥር በፍጥነት እየቀነሰ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ ለሰው ልጅ መጸነስ ዋነኛ መሰረት የሆነው የወንዶች የዘር ፍሬ ወይም ስፐርም ቁጥር በፍጥነት እየቀነሰ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገልጸዋል። አንድ ጤነኛ የሆነ ሰው... Posted by Konso News Media 2022-11-16
Posted inNews በኮንሶ ዞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኩሴ ጭሎ የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ ኤስ አይ ኤል ከተባለ ቋንቋ ላይ የሚሠራ ተቋም ጋር በመተባበር ለ1ኛ ክፍል በሚሰጠው የኮንሰኛ ቋንቋ ትምህርት ፊደላት ወይም... Posted by Konso News Media 2022-11-16
Posted inNews የኮንሶ ልማት ማህበር ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው ግንባታ ለማከናወን እያቀደ መሆኑን አስታወቀ የኮንሶ ልማት ማህበር የግንባታ ዕቅድ ዲዛይን የኮንሶ ልማት ማህበር በዓይነቱ ለየት ያለና ለድርጅቱ ሥራ የሚሆኑ ቢሮዎችንና ለአካባቢው ማህበረሰብ ልዩ ልዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተቋማትን በውስጡ መያዝ የሚችል ግንባታ እያቀደ መሆኑን የልማት... Posted by Konso News Media 2022-11-16