Posted inForums ክርስትና እና ባህል፤ መነሻ ጽሑፉን ለማጥራት ያህል አብዮት ሳጐያ በመጀመሪያ ደረጃ ወንድሜን ተስፋዬ ጫንፋን ስለበጎ ተግባሩ ላመሰግን እወዳለሁ። ስለክርስትና እና ባህል ለውይይት የሚጋብዝ የመነሻ ጽሑፍ ማቅረቡ ልያስመሰግነው ይገባል። በመነሻ ጽሑፉ መግቢያ ላይ እንደ ተገለጸው ወንድማችንን ወደዚህ ዓይነት... Posted by Konso News Media 2022-10-29