የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ

ክፍል ፩ መግቢያ ለሥራ ጒዳይ ወደ ኮንሶ ልማት ማኅበርና ሆስፒታል በተመላለስኲባቸው ጊዜያት ግርግዳ ላይ የተለጠፈ አንድ ፖስተር ካየሁ ውዲህ በአእምሮዬ የሚጒላላውን ሐሳብ ታታሻ በማኅበራዊ ሚዲያ አፍርጦ ለብዙዎች መነጋገሪያ አደረገው። ጒዳዩ...