Posted inForums ክርስትና እና ባህል፤ መነሻ ጽሑፉን ለማጥራት ያህል አብዮት ሳጐያ በመጀመሪያ ደረጃ ወንድሜን ተስፋዬ ጫንፋን ስለበጎ ተግባሩ ላመሰግን እወዳለሁ። ስለክርስትና እና ባህል ለውይይት የሚጋብዝ የመነሻ ጽሑፍ ማቅረቡ ልያስመሰግነው ይገባል። በመነሻ ጽሑፉ መግቢያ ላይ እንደ ተገለጸው ወንድማችንን ወደዚህ ዓይነት... Posted by Konso News Media 2022-10-29
Posted inForums የኮንሰኛ ጒዳይ ክፍል ፪ ላቲን ወይስ ግእዝ ሁለተኛ የመከራከሪያ ነጥብ ኮንሰኛ የሚጻፍበት ፊደል ነው። ላቲን መመረጡ ቅር የተሰኙ እንዳሉ ሁሉ ትክክል ነው የሚሉም አሉ። በመጀመሪያ መገንዘብ የሚያስፈልገው ዛሬ አማርኛ የሚጻፍበት ፊደል በአብዛኛው... Posted by Kaftle Torayto 2022-10-25
Posted inForums ባህል ና ክርስቲና Tesfaye Chenfa: Student at Jimma university school of medicine ሰሞኑን የኮንሶን ባህል ለማስተዋወቅ የምናደርገውን ጥረት አብዛኛው ተከታዮቻችን በበጎ የተመለከቱት ብሆንም አንዳንድ ክርስትያን ወገኖቻችን ግን እንዴ ጥሩ እንቅስቃሴ አልተመለከቱትም ። ብዙዎቻችን... Posted by Konso News Media 2022-10-24
Posted inForums የኮንሰኛ ቋንቋ ሁለት ሙግቶች አብዮት ሳጎያ ከሰሞኑ በኮንሶ ሚዲያ ስለ ኮንሰኛ ቋንቋ የውይይት ሃሳቦች በተለያዩ ወንድሞች እየቀረቡ ነው። እኔ በበኩሌ በዚሁ ሚዲያ ድህረ-ገጽ ላይ የተለጠፉትን ወደ አራት የሚደርሱ ጦማሮችን በፍጥነት ለማምበብ ሞክሪያለሁ። ከዚህ በፊት... Posted by Konso News Media 2022-10-24
Posted inForums የኮንሰኛ ቋንቋ ጒዳይ ክፍል ፩ መግቢያ ለሥራ ጒዳይ ወደ ኮንሶ ልማት ማኅበርና ሆስፒታል በተመላለስኲባቸው ጊዜያት ግርግዳ ላይ የተለጠፈ አንድ ፖስተር ካየሁ ውዲህ በአእምሮዬ የሚጒላላውን ሐሳብ ታታሻ በማኅበራዊ ሚዲያ አፍርጦ ለብዙዎች መነጋገሪያ አደረገው። ጒዳዩ... Posted by Kaftle Torayto 2022-10-23
Posted inBlogs ደስታ ፍለጋ Search for Happiness Search for Happiness ሰው ሁሉ ደስታን ይፈልጋል፡፡ በተለይ አሁን ያለንበት ዘመን ለደስታ ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ይመስላል፡፡ የመጠጥ ፋብሪካዎች እንደ ጉድ መፈልፈል፣ የቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራሞች ብዛት፣ ከልክ ያለፈ... Posted by Kaftle Torayto 2022-10-20
Posted inForums የኮንሰኛ ቋንቋ Kussie K. Guyalo (Kussie) ሰሞኑ በተለያየ የግለሰብ ገጾች የመወያያ ርዕስ የሆነው የአፋ-ኮንሶ ትምህርት አሰጣጥ የተመለከቱ ግላዊ አስተያየቶች በርክተዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ በቅንነት መረጃን መሠረት አድርጎ መከራከሩ በራሱ ችግር የለውም፡፡ አንዳንዱ ወገን ከዚህ... Posted by Konso News Media 2022-10-20
Posted inForums የአፍ መፍቻ ቋንቋና ትምህርት – የኮንሰኛ ጉዳይ መግቢያ ልጆች አፍ በፈቱበት ቋንቋ መሠረታዊ ነገሮችን ሲማሩ የበለጠ ግንዛቤ እንደሚጨብጡ፣ የቋንቋ ምሁራን በምርምራቸው የደረሱበትና በየጊዜው የሚናገሩት ሐቅ ነው። በተለይ ከቅድመ መደበኛ እስከ የመጀመሪያ ደረጃ የመጀመሪያው ሳይክል ድረስ ባሉት ክፍሎች... Posted by Yavello Nataye Yatasa 2022-10-20
Posted inForums የቋንቋ ጒዳይ Tatasha Takaye Kasito: Lecturer at Wolaita Sodo University በዚህ ጉዳይ ላይ አለመተንፈስ አልቻልኩም ወደፊት አልተናገርኩም ብዬ ከሚጸጸት ልተንፍሰው የኮንሶኛ ቋንቋ ወደ ዘመናዊ የትምህርት ሥርዓት ሳይገባ ይቆይ እንጂ መካነ-ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን በከፍተኛ... Posted by Konso News Media 2022-10-15
Posted inAmharic Podcasts የአማርኛ የዜና ሥርጭቶች በድምጽ https://anchor.fm/dashboard/episodes Posted by Konso News Media 2022-10-13