Posted inNews በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ በኮንሶ ዞን በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረለት አገር በቀል የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ተቋም መቋቋሙን፣ የተቋሙ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘነበ ሰንበቶ ለኮንሶ ዜና በላኩት መረጃ አስታወቁ። “ሰሊሆም የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር” የሚል... Posted by Konso News Media 2022-09-19
Posted inNews በድርቅ ለተጎዱት እርዳታ ተደረገ በሐሳዋ ከተማ የሚኖሩ የኮንሶ ምሁራንና ተወላጆች በድርቅና በግጭቶች ምክንያት ለረሃብ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን፣ 18 ኩንታል በቆሎ መለገሳቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን መሥሪያ ቤት አስታውቋል። Posted by Konso News Media 2022-09-19