Breaking News

Book Review

How to Read a Book: The Classic Guide to Intelligent Reading Introduction I’ve been immersed in a book titled “How to Read a Book,” a title that perfectly aligns with my fervent desire to refine my reading habits and skills. Despite being authored five decades ago; its content remains as pertinent today as it was…

Read More

ከምሥራቅ እስያ አገራት ተአምራዊ ዕድገት ጀርባ

ዛሬ ያለው ዓለም ያደግ ያላደገ፣ አንደኛ ዓለም ሁለተኛና ሦስተኛ ዓለም ወይም ሰሜናዊውና ደቡባዊው ዓለም ብሎ በተለያዩ ጎራዎች መፈረጅ የተለመደ ነው። የዚሀ ክፍፍል ዋና ማጠንጠኛው ደግሞ የኢኮኖሚ ዕድገት መሆኑን ነው። ነገር ግን በዚያ ቦታ ያልተገለጸው ሌላ ዐዲስ ቡድን በቅርቡ ተፈጥሯል፣ ይኸውም የምሥራቅ እስያ አገሮችን፥ በተለይ አራት አገራትን የሚያጠቃልልና “ኢንዱስትሪን የተቀላቀሉ ዐዳዲሶቹ አገራት” ወይም “newly industrializing countries…

Read More

እስልምናና የሥራ ባህል

Rise early to make a living, as hard work generates success and reward[1] በጧት ተነስተህ ሥራ፤ ታታሪነት ስኬትንና ሽልማትን ያስገኛልና ፡፡ ከግሪክ ሥልጣኔ አንሥቶ እስከ ኢንዱስትሪው አብዮት እንድሁም አሁን እስካለንበት ጊዜ ድረስ የሥራ ባህል በብዙ የለውጥ ሂደቶች ውስጥ አልፏል፡፡ የጥንት ግሪካውያን ‘ሥራ የአማልክት ቁጣ ነው’ ብለው ስለሚያምኑ ከእርግማን ጋር ያያይዙታል፡፡ አብዛኛው የሮማውያን ሥልጣኔ ከግሪክ የተኮረጅ…

Read More

ፕሮቴስታንትዝምና የሥራ ባህል

ነገ ዓለም ወደ ትናንሽ ቁርጥራጮች እንደምትቀየር ባውቅ እንኳን ዛሬ አፕል መትከልን አልተውም፡፡ ማርቲን ሉተር እንደሚታወቀው በማርቲን ሉተር የተቀጣጠለው የአውሮፓ ተሐዲሶ ጉዞ ሃይማኖታዊ አጀንዳ ብቻ ሳይሆን የአውሮፓን ፖለቲካና ማኅበራዊ መስተጋብሮችን በሙሉ የነቀነቀ ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ነው፡፡ ታላቋ ሮም ከወደቀችበት ከ476 ዓ. ም ጀምሮ እስከ 14ኛው ምዕተ ዓመት ድረስ የነበረው ዘመን በተመለምዶ ‘የጨለማ ዘመን’ ወይም መካከለኛው ዘመን…

Read More

የሥራን ባህል ያዳከመው ባህል (ክፍል ፫)

ሃይማኖት ሃይማኖት የአንድን ማኅበረሰብ ባህል መቅረጽ ላይ የሚጫወተው ሚና ቀላል አይደለም፡፡ አንዳንድ ቦታዎች ሰዎች ከባህል ይልቅ ለሃይማኖታዊ አስተምህሮዎች የበለጠ ተገዢ ሲሆኑ ይስተዋላል፡፡ የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች በሚበዙባቸው አካባቢዎች ባህሉም በዚያው ሃይማኖት ልክ የሚቀረጽ ሆኖ ይታያል፡፡ ክርስቲና ብቻ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ከክርስቲያናዊ አስተምህሮዎችና ትውፊቶች ጋር የተያያዙ ባህሎች ይዳብራሉ፡፡ እስልምናም እንዲሁ፡፡ ስለዚህ ሃይማኖት በሥራ ባህል ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ወሳኝ…

Read More

የኢትዮጵያ የሥራ ባህል በታሪክ መነጽር ሲቃኝ ክፍል ፪

ለመሆኑ የሥራ ባህላችን ምን ይመስላል? በተለይ የለውጥ ኃይል የሆነውና ለአንዲት አገር ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተው ሠራተኛው እንዴት ነው የሥራ ባህሉ? እስቲ በታሪክ መዛግብት ውስጥ ሥራን በተመለከተ በተበታተነ መልኩ እዚህም እዚያም የተጠቃቀሱ ሐሳቦችን አንድ ላይ ገጣጥመን ሙሉ ሥዕሉን ለማየት እንሞክር፡፡ ከዛሬ መቶ ዓመት በፊት የነበረውና በዘመኑ ታላቅ ምሁር የነበረው ነጋድራሰ ገብረሕይወት ባይከዳኝ ስለ አገራችን የሥራ ባህል…

Read More

የኢትዮጵያ የሥራ ባህል ክፍል ፩

ሥራ ምንድን ነው? ሥራ ስንል ምን ማለታችን ነው? ጧት ከእንቅልፉ ተነሥቶ ቦርሳውን አንጠልጥሎ የመንግሥት መ/ቤት የሚሄድና ቤት ውስጥ ቀርቶ ምግብ የሚያበስል፣ ልብስ የሚያጥብ ወይም ልጆችን የሚንከባከብ ሰው እኩል ሥራ ሠርተዋል እንላለን? ሥራን ሥራ የሚያስብለው ደሞዝ ስለማስገኙቱ ነው ወይስ ሌላ ጥቅም ስላለው ነው? እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎችን መጠየቅ በአገራችን ብዙ የተለመዱ ባይሆንም በተግባር ግን የምንኖረው ሕይወት ነው፡፡…

Read More

ለኮንሶ ልማት ማህበር መጪው ጊዜ ብሩህ ነውን?

[ጽሑፉ ዘለግ ያለ ነውና ጊዜ ወስደው በኃላፊነት ያንብቡት፣ አለበለዚያ ግን ባይጀምሩ ይመረጣል!] 1) ለመሆኑ የኮንሶ ልማት ማህበር የማን ነው? “ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? ያው የኮንሶ ነዋ!” የሚል አይጠፋም። እውነት ነው። በርግጥ ስሙም “የኮንሶ ልማት ማህበር” የሚል ነው። ነገር ግን ልማት ማህበሩ የኮንሶ ቢሆንም፣ ማህበር እንደመሆኑ መጠን በመጀመሪያ ደረጃ የአባላቱ ሲሆን ቀጥሎ ደግሞ የተቋቋመለት የኮንሶ ህዝብም፣…

Read More

በኮንሶ ዞን በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመምህራን ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ

ከዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በዓይነቱ ልዩ የሆነ ለአሠልጣኞች ሥልጠና ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለተሰበሰቡ መምህራን ሊሰጥ መሆኑን፣ የእንፑርሻ አነቃቂ እንቅስቃሴ መሥራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና የልዩ ሥልጠናው አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ተስፋዬ ለኮንሶ ዜና ተናግረዋል። ሥልጠናው ናታን የጋብቻና የቤተሰብ አማካሪ ድርጅት፣ እንፑርሻ አነቃቂ እንቅስቃሴና የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት…

Read More

Back to the Future Part-II

(ባህልና ክርስቲና) ክፍል-፪ ሰውዬው አቃጠለ የተባልው ዕቃ ምን ዓነንት ቢሆን ነው? ብዙውን ጊዜ ከሰይጣን የሚሰጡ ትዕዛዞች እኔም በተወሰነ መልኲ ስለማውቃቸው ለባህላዊ ቅርስነት የሚበቁ ናቸው ብሎ መደምደም እጅግ አስቸጋሪ ነው። በትንሽ ጨርቅ የተጠቀለለ ነገር፣ ወይ የሞተ ነገር መቅበር፣ ወይም ጥቃቅን የሆኑ ዕቃዎችን ምስጢራዊ በሆኑ ቦታዎች ላይ መደበቅ ሊሆን ይችላል። አልፎ አልፎ እንደ ዛፍ፣ ድንጋይ ወይም ከተፈጥሮ…

Read More